በአዳማ አንድ የምርጫ ጣቢያ ተበጠበጠ

  ለ6ኛ ጊዜ በኢትዮጵያ እየተካሄደ ያለው ምርጫ በተለያዩ የሃገሪቱ ክፍል እንደቀጥለ ሲሆን በአንዳንድ አካባቢዎች ችግር ማጋጠሙ አልቀረም። ከነዚህ መካከል በአዳማ ከተማ ጉርሙ ቀበሌ ምርጫ ጣቢያ አባጓሮ ተፈጥሮ ወዲያው ተረጋግቷል። አምባጓሮውን የፈጠሩት እንደማንኛውም መራጭ ሰልፋቸውን ጠብቀው ድምጽ የሚሰጥበት ጣቢያ ውስጥ የገቡ ወጣቶች መሆናቸውን የሚናገሩት የአይን እማኞች ወጣቶቹ የምርጫ ኮሮጆውን ጨምሮ ሌሎችንም … Continue reading በአዳማ አንድ የምርጫ ጣቢያ ተበጠበጠ